Monday, April 2, 2012

Reply to Sara Abdu; Hygiene in Islam???

Reply to Sara Abdu;
Hygiene in Islam

This is a response to Sara Abdu’s invitation to me to accept Islam. I occasionally hear Sara Abdu speaking in different Paltalk rooms but I have never known Sara as a humorous person until a friend of mine played audio of Sara’s invitation. According to Sara, if I come to Islam, it will help me keep my personal hygiene and also I would be one of the people of Jenna. (In this article, I will concentrate on hygiene in Islam and I will discuss the later promise in the article called “Women in Islam.”)

When I listened to the audio, I had hesitated to say yes or no before giving it a thoroughly thought. I asked myself, “Must I be a Muslim to keep my personal hygiene?” When I was a child my parents taught me hygiene and its implication on my health and I also have learnt about hygiene from pre-school to university.  I said no, it is not necessary to become a Muslim in order to keep clean myself. Even nature has confirmed that to me.

Even though I don’t like to point at any individual practices and blame their religion for their fault, but since the Quran affirms that Muhammad is said to be an excellent example to Muslims (Sura 33:21), I refer Sara to her own books to see her best example Muhammad was not good in keeping his own personal hygiene and he taught things that are dangerous for health.

ይድረስ ለሳራ አብዱ፦
ንጽህና በእስልምና

ይህ ሳራ አብዱ ላቀረበችልኝ ወደ እስልምና ነይ ለሚለው ጥሪዋ የሰጠሁት መልስ ነው። አልፎ አልፎ በተለያዩ የፓልቶክ ክፍሎች ውስጥ ስትናገር እሰማታለሁ ግን እንደዚህ ቀልደኛ መሆኑዋን ያወኩት አንድ ጉዋደኛዬ የሳራን የእስልምና የጥሪ መልእክት ካሰማችኝ በኋላ ነበር። እንደሳራ ከሆነ፥ ወደ እስልምና ከመጣሁ ንጽህናዬን መጠበቅ እንደምችልና እንዲሁም ከጀነት ሰዎች መካከል አንዷ እንደምሆን ቃል ገብታልኛለች። (በዚህ ጽሁፍ ንጽህና በእስልምና ውስጥ ምን ይመስላል በሚለው አተኩር እና የጀናውን ጉዳይ “ሴቶች በእስልምና” በሚለው ስነጽሁፍ ውስጥ በሰፊው ለመግለጽ እሞክራለሁ።)

ንግግሯን ሳዳምጥ፥ ጥሪዋን በጥንቃቄ ሳላስብበት እሺ ወይም እንቢ ማለት አልፈለኩም ነበር። “የግል ንጽህናዬን ለመጠበቅ ሙስሊም መሆን ይጠበቅብኝ ይሆን?” ስል ራሴን ጠየኩ። ህጻን ሳለሁ ወላጆቼ ንጽህናዬን መጠበቅ እንዳለብኝ እና ለጤናዬ ያለውን ጥቅም ሲያስተምሩኝ ከዚያም ከሀሁ ትምህርት ቤት እስከ ዩኒቨርስቲ ድረስ ስለንጽህና እና ውጤቱ ማወቅ በመቻሌ ንጽህናዬን ለመጠበቅ ስል ሙስሊም መሆን እንደማይገባኝ ተረድቻለሁ። ይሄንን ደግሞ ተፈጥሮም ቢሆን ያረጋግጥልኛል።

ምንም እንኩዋን ግለሰቦች ያደረጉትን በማንሳት ጥፋታቸው የዚህ ሃይማኖት ተከታዮች በመሆናቸው ነው በማለት ጣት መጠቆም ባልወድም፥ በቁርአን /ምእራፍ 33፡21 መሰረት ሙሃመድ ለተከታዮቻቸው እንከን የሌላቸው ምሳሌ እንደሆኑ ስለሚገልጽ እኔም ሳራን በርግጥ ሙሃመድ የራሳቸውን ንጽህና ይጠብቁ እንዳልነበር እና ለጤና ጎጂ የሆኑ ትምህርቶችን አስተምረው እንደነበር እንድታውቅ መጸሃፍቶቹዋን እንድታገላብጥ እጠይቃታለሁ።

Narrated Zaynab: She was picking lice from the head of the Apostle of Allah (peace be upon him) while the wife of Uthman ibn Affan and the immigrant women were with him... Sunan Abu Dawud, Book 19, Number 3074

ዛይነብ እንደተረከችው፦ የኡትማን ኢብን አፋን ባለቤት እና ስደተኛ ሴቶች አብረዋቸው ሳሉ ከአላህ መልክተኛ ራስ ላይ ተባይ እለቅም ነበር ,,, (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 19 ቁጥር 3074)

Narrated Anas bin Malik: Allah's Apostle used to visit Um Haran bint Milhan, … she provided him with food and started looking for lice in his head… Sahih Al Bukhari, Volume 4, Book 52, Number 47

አናስ ቢን ማሊክ እንደተረከው፦ የአላህ መልክተኛ ዑም ሃራን ቢንት ሚልሃንን ,,, ሲጎበኙዋት ምግብ ታቀርብላቸውና ከራሳቸው ላይ ተባይ ትለቅምላቸው ነበር። (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 52 ቁጥር 47)

Narrated 'Aisha: I used to wash the traces of Janaba (semen) from the clothes of the Prophet and he used to go for prayers while traces of water were still on it (water spots were still visible). Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 229 see also Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 231, 232 & 233 & Sahih Muslim Book 2, Number 570

አይ እንደተረከችው፦ የወንድ ዘር የፈሰሰበትን የነብዩን ልብስ አጥብ ነበር እናም የእርጥበቱ ነጠብጣብ ምልክት እየታየ ወደ ጸሎት ይሄድ ነበር። (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 229) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 231 እስከ 233፣ ሳሂህ ሙስሊም መጽሃፍ 2 ቁጥር 570 ይመልከቱ)

Abdullah b. Shihab al-Khaulani reported: She said: ... In case I found that (semen) on the garment of the Messenger of Allah (may peace be upon him) dried up, I scraped it off with my nails. Sahih Muslim Book 2, Number 572 see also Sahih Muslim Book 2, Number 566, 567, 568, 569, & 571 

አብዱላህ ቢ ሺሃብ አል ካኡላኒ እንደዘገበው፦ ,,, አይሻ ስትናገር፥ ,,, ምናልባት የዘር ፈሳሹ በነብዩ ልብስ ላይ ደርቆ ካገኘሁት፥ በጥፍሮቼ ፋቅ ፋቅ አደርግለት ነበር።  (ሳሂህ ሙስሊም መጽሃፍ 2 ቁጥር 572) (እንዲሁም ሳሂህ ሙስሊም መጽሃፍ 2 ቁጥር 566 እስከ 571 ይመልከቱ)

Narrated Ibn 'Abbas: The Prophet said, 'When you eat, do not wipe your hands till you have licked it, or had it licked by somebody else." Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 65, Number 366

ኢብን አባስ እንደተረከው፦ ነብዩ አሉ፥ “በምትበሉ ጊዜ እጃችሁን ልሳችሁ ሳትጨርሱ ወይም ሌሎች የእናንተን ሳይልሱ እንዳትጠርጉት።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 65 ቁጥር 366)

Narrated Abu Huraira: The Prophet said "If a house fly falls in the drink of anyone of you, he should dip it (in the drink), for one of its wings has a disease and the other has the cure for the disease." Sahih Al Bukhari, Volume 4, Book 54, Number 537 see also Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 71, Number 673, & Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 236,

አቡ ሁሬይራ እንደተረከው፦ ነብዩ አሉ፥ “ዝምብ የምትጠጡበት ነገር ውስጥ ከገባ፥ በአንዱ ክንፍ በሽታ ሲይዝ በሌላው ደግሞ መድሃኒትን ይዞዋልና በደንብ ይንከረውና ይጠጣው።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 54 ቁጥር 537) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 71 ቁጥር 673፣ ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 236 ይመልከቱ)

Narrated Abdullah ibn Abbas: One of the wives of the Prophet (peace be upon him) took a bath from a large bowl. The Prophet (peace be upon him) wanted to perform ablution or take from the water left over. She said to him: O Prophet of Allah, verily I was sexually defiled. The Prophet said: Water not defiled. Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 68

አብደላህ ኢብን አባስ እንደተረከው፦ ነብዩ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) አንድዋ ሚስታቸው ገላዋን በታጠበችበት ውሃ ኡዱ ማድረግ ፈለጉ። እስዋም የሽንት መሽኒያዬ ቆሻሻ አለበት ብትላቸውም፥ ነብዩ ውሃ በምንም አይነት ነገር አይቆሽሽም አሉ። (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 68)

Narrated AbuSa'id al-Khudri: The people asked the Messenger of Allah (peace be upon him): Can we perform ablution out of the well of Buda'ah, which is a well into which menstrual clothes, dead dogs and stinking things were thrown? He replied: Water is pure and is not defiled by anything. Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 66 see also Number 67

አቡሰይድ አል ኩድሪ እንደተረከው፦ ሰዎች የአላህን መልክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) እንዲህ ሲሉ ጠየቁ፥ ቡዳሃ ከተባለው ሴቶች የወር አበባ ጨርቃቸውን አጥበው ከሚደፉበት፣ የሞቱ እንስሳት እንደውሻ ያሉ ከሚጣሉበት እና የሚሸት ነገር ሁሉ ከሚወረወርበት የጉድጓድ ውሃ ቀድተን ኡዱ ማድረግ እንችላለን? እሳቸውም ሲመልሱ፥ ውሃ ንጹህ ነው በምንም ነገር አይቆሽሽም አሉ። (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 66) (እንዲሁም ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 67 ይመልከቱ)

Narrated Abdullah ibn Umar: The Prophet (peace be upon him), was asked about water (in desert country) and what is frequented by animals and wild beasts. He replied: When there is enough water to fill two pitchers, it bears no impurity. Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 63

አብደላህ ኢብን ኡመር እንደተረከው፦ ነብዩ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) የዱር አራዊት እና እንስሶች የሚያዘወትሩበት ውሃ (በበረሃ ሃገር ስለሚገኝ) ንጹህ ስለመሆኑ ተጠይቀው ነበር። እሳቸውም ሲመልሱ፥ ሁለት መቅጃ ያህል ውሃ ካለው የረከሰ አይደለም። (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 63)

Narrated Abu Juhaifa: … I saw Bilal taking the remaining water with which the Prophet had performed ablution. I saw the people taking the utilized water impatiently and whoever got some of it rubbed it on his body and those who could not get any took the moisture from the others' hands… Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 8, Number 373

አቡ ጁሃይፋ እንደተረከው፦ ,,, ነብዩ ኡዱ ያደረጉበትን ውሃ ቢላል ሲጠቀምበት አየሁት። ሌሎች ሰዎችም በጉጉት ነብዩ የተጠቀሙበትን ውሃ ለመውሰድ ሲጣደፉ እንዲሁም ያልደረሳቸው ሰዎች ከደረሳቸው ሰዎች እርጥበታቸውን ከሰውነታችው ላይ ሲጠርጉ አየሁ። ,,, (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 8 ቁጥር 373)

Narrated Al-Miswar bin Makhrama and Marwan: … By Allah, whenever Allah's Apostle spat, the spittle would fall in the hand of one of them (i.e. the Prophet's companions) who would rub it on his face and skin; if he ordered them they would carry his orders immediately; if he performed ablution, they would struggle to take the remaining water; … Sahih Al Bukhari, Volume 3, Book 50, Number 891 see also Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 188

አል ሚስዋር ቢን ማክራማ እና ማርዋን እንደተረኩት፦ ,,, በአላ፥ የአላህ መልክተኛ ምራቃቸውን ሲተፉ በተከታዮቻቸው እጅ ላይ ይወድቅና ፊታቸውንና ሰውነታቸውን ያሻሹበታል፤ ሲያዙዋቸውም ተጣድፈው ነው የሚፈጽሙት፤ ኡዱ ያደረጉበትንም ውሃ ለመጠቀም ይጋፉ ነበር።,,, (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 3 መጽሃፍ 50 ቁጥር 891) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 188 ይመልከቱ)

Narrated As-Sa'ib bin Yazid: My aunt took me to the Prophet and said, "O Allah's Apostle! This son of my sister has got a disease in his legs." So he passed his hands on my head and prayed for Allah's blessings for me; then he performed ablution and I drank from the remaining water…" Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 189 see also Sahih Al Bukhari, Volume 4, Book 56, Number 741, & Sahih Muslim, Book 3, Number 5792

አስ ሳይብ ቢን ያዚድ እንደተረከው፦ አክስቴ ወደ ነብዩ ወሰደችኝ እና፥ “ኦ የአላህ መልክተኛ! የእህቴ ልጅ እግሩ ላይ በሽታ ይዞታል።” እጃቸውንም በጭንቅላቴ ላይ አደረጉና ወደ አላህ ከጸለዩልኝ በኋላ፥ ኡዱ የፈጸሙበትን ውሃ እንድጠጣው አደረጉኝ,,, ።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 189) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 56 ቁጥር 741፣ ሳሂህ ሙስሊም መጽሃፍ 3 ቁጥር 5792 ይመልከቱ)

Narrated Abu Burda: Abu Musa said, … the Prophet asked for a drinking bowl containing water and washed his hands and face in it, and then took a mouthful of water and threw it therein saying (to us), "Drink (some of) it and pour (some) over your faces and chests ..." So they both took the drinking bowl and did as instructed. Um Salama called from behind a screen, "Keep something (of the water) for your mother." So they left some of it for her. Sahih Al Bukhari, Volume 5, Book 59, Number 617   see also Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 187

አቡ ቡርዳ እንደተረከው፦ አቡ ሙሳ አለ፥ ,,, ነብዩ በውሃ መቅጃ ውሃ እንዲመጣላቸው አዘው እጃቸውንና ፊታቸውን ታጥበውበት አፋቸውንም ተጉመጥምጠው ውሃውን በውስጡ ከተፉበት በኋላ፥ “ከዚህ ጠጡና ግማሹን ፊታችሁንና ደረታችሁን አብሱበት ,,, ።” ከውሃው ጠጥተን እንደተባልነውም አደረግን። እሙሰላማም ከመጋረጃው በስተጀርባ፥ “የተወሰነ ለእናታችሁ አስቀሩላት።” ለእናታቸውም ትንሽ አስተረፉላት። (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 5 መጽሃፍ 59 ቁጥር 617) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 187 ይመልከቱ)

Narrated Anas bin Malik: The Prophet saw some sputum in the direction of the Qibla (on the wall of the mosque) and he disliked that and the sign of disgust was apparent from his face. So he got up and scraped it off with his hand and said, "Whenever anyone of you stands for the prayer, he is speaking in private to his Lord or his Lord is between him and his Qibla. So, none of you should spit in the direction of the Qibla but one can spit to the left or under his foot." The Prophet then took the corner of his sheet and spat in it and folded it and said, "Or you can do like this." Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 8, Number 399 see also Number 400 thru 409

አናስ ኢብን ማሊክ እንደተረከው፦ ነብዩ ወደ ቂብላ አቅጣጫ (በመስጊድ ግድግዳ ላይ) የደረቀ ምራቅ አይተው ፊታቸውን በጥላቻ ቅጭም አደረጉት። ተነስተው በእጃቸው የደረቀውን ምራቅ ፋቅፋቅ አድርገው፥ “ለጸሎት ሰትቆሙ በቂብላ እና በእናንተ መካከል ካለ ከአምላካችሁ ጋር ነው የምትነጋገሩት። ማንም ወደ ቂብላ አቅጣጫ ምራቅ መትፋት የለበትም። ነገር ግን ወደግራ ወይም ከጫማው በታች ምራቁን ይትፋ።” ከዚያም ነብዩ የልብሳቸውን ጫፍ ያዝ አደረጉና ምራቃቸውን ልብሳቸው ላይ ተፍተው ልብሳቸውን እጥፍ አድርገው፥ “እንደዚህም ማድረግ ትችላላችሁ” አሉ። (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 8 ቁጥር 399) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 8 ቁጥር 400 እስከ 409 ይመልከቱ)

Narrated Anas: The Prophet once spat in his clothes. Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 242

አናስ እንደተረከው፦ ነብዩ በአንድ ወቅት ምራቃቸውን ልብሳቸው ላይ ተፍተው ነበር። (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 242)

From the above and the following hadiths, we learn that hygiene and health is not important in Islam rather it is just a ritual and what Muhammad and his followers believed in the 7th century Arabia. Muhammad used to believe that human excrements/waste product defiles someone’s spirituality and he thought that his god would hate such things. For this reason, Muhammad terrorized his followers with fear of torture in the hereafter if their excrements touch their body. He told them to take extra careful when they enter into a toilet and rest room. Therefore, in Islam it is about rituals rather than keeping their hygiene and worrying about health.

እንግዲህ እስካሁን ካየናቸውና ቀጥለን ከምናያቸው ሃዲቶች እንደምንረዳው፥ በእስልምና የግል ንጽህናን መጠበቅ እና ስለጤንነት መጠንቀቅ የተገባ ነገር ነው ሳይሆን ይልቁንም ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ጉዳይና ሙሃመድ እና ተከታዮቻቸው በሰባተኛው ክፍለ ዘመን አረብያ ያምኑበት የነበረ አመለካከት እንደሆነ እንመለከታለን።  ሙሃመድ ከሰው የሚወጡ ነገሮች የሰውን መንፈሳዊነት ያረክሱታል እንዲሁም አምላካቸው ከሰውነት የሚወጡ ነገሮችን ይጠላል የሚል እምነት ነበራቸው። በዚህም ምክንያት ሙሃመድ ተከታዮቻቸውን ማንም ሽንቱን ወይም ከሰውነቱ የሚወጣ ፈሳሽ ከነካው በሚመጣው አለም ከፍተኛ ቅጣት እንደሚደርስበት አስፈራርተዋቸዋል። መጸዳጃ ቤትም ሲገቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው አስረግጠው ተናግረዋል። ስለዚህም በእስልምና ሃይማኖታዊ ስርዓትን የመጠበቅ ጉዳይ ነው እንጂ የግል ንጽህናን የመጠበቅ እና ስለጤንነት የመጨነቅን ጉዳይ አንመለከትም።

Narrated Ibn 'Abbas: Once the Prophet, while passing through one of the grave-yards of Medina or Mecca heard the voices of two persons who were being tortured in their graves. The Prophet said … "Yes! (They are being tortured for a major sin). Indeed, one of them never saved himself from being soiled with his urine ...” The Prophet then asked for a green leaf of a date-palm tree, broke it into two pieces and put one on each grave. On being asked why he had done so, he replied, "I hope that their torture might be lessened, till these get dried." Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 215 see also Sahih Muslim, Book 2, Number 575 and 576

ኢብን አባስ እንደተረከው፦ በአንድ ወቅት ነብዩ በመቃብር ቦታ ሲያልፉ በመቃብር ውስጥ ሁለት የሚሰቃዩ
ሰዎችን ድምጽ ሰሙ። ,,, ነብዩም፥ “አዎን! (ስቃያቸው በሰሩት ታላቅ ሃጢያት ነው።) በእርግጥ ከእነዚህ አንዱ ራሱን በሽንት ከመበከል ባለመጠበቁ ነው። ,,, ነብዩም እርጥብ የዘንባባ ቅጠል አምጡልኝ ካሉ በኋላ ለሁለት በመቁረጥ በየመቃብሮቻቸው ላይ አኖሩት። ምክንያቱንም ተጠይቀው ሲመልሱ፥ “ቅጠሉ እስኪደርቅ ድረስ ስቃያቸው እንዲቀንስ ብዬ ነው” ብለዋል። (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 215) (እንዲሁም ሳሂህ ሙስሊም መጸሃፍ 2 ቁጥር 575 እና 576 ይመልከቱ)

Narrated Abu Sa'id al-Khudri: I heard the Apostle of Allah (peace be upon him) say: When two persons go together for relieving themselves uncovering their private parts and talking together, Allah, the Great and Majestic, becomes wrathful at this (action). Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 15 see also Number 17

አቡ ሳይድ አል ኩድሪ እንደተረከው፦ የአላህ መልእክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፥ “ሁለት ሰዎች ሲጸዳዱ ሃፍረተ ስጋቸውን የማይሸፍኑና እርስበርሳቸው የሚያወሩ ከሆነ አላህ በእነሱ ላይ ቁጣን ያወርዳል።” (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 15) (እንዲሁም ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 17 ይመልከቱ)

Narrated 'Abdullah : A person was mentioned before the Prophet (p.b.u.h) and he was told that he had kept on sleeping till morning and had not got up for the prayer. The Prophet said, "Satan urinated in his ears." Sahih Al Bukhari, Volume 2, Book 21, Number 245 see also Sahih Al Bukhari, Volume 4, Book 54, Number 492

አብደላህ እንደተረከው፦ ለነብዩ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) እስከጠዋት ድረስ ስለተኛ ለጸሎትም ስላልተነሳ ሰው ሲነገራቸው እንዲህ አሉ፥ “ሰይጣን ሽንቱን ጆሮ ውስጥ ሸንቶበት ነው።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 2 መጽሃፍ 21 ቁጥር 245) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 54 ቁጥር 492 ይመልከቱ)

Abu Huraira reported: The Apostle of Allah (may peace be upon him) said. When any one of you awakes up from sleep and performs ablution, he must clean his nose three times, for the devil spends the night in the interior of his nose. Sahih Muslim, Book 2, Number 462 see also Sahih Al Bukhari, Volume 4, Book 54, Number 516

አቡ ሁሬራ እንደዘገበው፦ የአላህ መልእክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) አሉ፥ “ማናችሁም ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ተነስታችሁ ኡዱ ስታደርጉ፣ አፍንጫችሁን ሶስት ጊዜ ያህል ለቅለቅ አድርጉት ምክንያቱም ሰይጣን በውስጠኛው የአፍንጫችሁ ክፍል ስለሚያድር።” (ሳሂህ ሙስሊም መጸሃፍ 2 ቁጥር 462) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 54 ቁጥር 516 ይመልከቱ)

Narrated Abu Huraira: The Prophet said, "Allah likes sneezing and dislikes yawning … Yawning is from Satan, so one must try one's best to stop it, if one says 'Ha' when yawning, Satan will laugh at him." Sahih Al Bukhari, Volume 8, Book 73, Number 242 see also Sahih Al Bukhari, Volume 4, Book 54, Number 509


አቡ ሁሬራ እንደተረከው፦ ነብዩ ሲናገሩ፥ “አላህ ማነጠስን ይወዳል ግን ማዛጋትን ይጠላል ,,, ማዛጋት ከሴጣን ነው ስለዚህ ለማቆም የተቻላችሁን ጥረት ማድረግ አለባችሁ። ‘ሃሃ’ ብላችሁ በምታዛጉበት ጊዜ ሴጣን ይስቅባችኋል።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 8 መጽሃፍ 73 ቁጥር 242) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 54 ቁጥር 509 ይመልከቱ)

Narrated Zayd ibn Arqam: The Apostle of Allah (peace be upon him) said: These privies are frequented by the jinns and devils. So when anyone amongst you goes there, he should say: "I seek refuge in Allah from male and female devils." Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 6 see also Number 30 & Sahih Muslim, Book 3, Number 729 & Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 144

ዛይድ ኢብን አርቃም እንደተረከው፦ የአላህ መልእክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) እንዲህ አሉ፥ “በሽንት ቤቶች ውስጥ ጅኒዎችና አጋንንት ያዘወትሩበታል። ስለዚህ ወደሽንት ቤት ስትሄዱ፥ ‘አላህ ከሴትና ከወንድ አጋንንቶች ይጠብቀኝ’ በሉ።” (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 6) (እንዲሁም ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 30፣ ሳሂህ ሙስሊም መጸሃፍ 3 ቁጥር 729፣ ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 144 ይመልከቱ)

Narrated Anas ibn Malik: When the Prophet (peace be upon him) entered the privy, he removed his ring. Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 19

አናስ ኢብን ማሊክ እንደተረከው፦ ነብዩ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ሽንት ቤት ሲገቡ ቀለበታቸውን ያወልቁ ነበር። (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 19)

Narrated Abu Aiyub Al-Ansari: The Prophet said, “While defecating, neither face nor turn your back to the Qibla but face either east or west.” Abu Aiyub added. “When we arrived in Sham we came across some lavatories facing the Qibla; therefore we turned ourselves while using them and asked for Allah’s forgiveness.” Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 8, Number 388 see also Sahih Muslim, Book 2, Number 505, 507, 508, & Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 7

አቡ አዩብ አል አንሳሪ እንደተረከው፦ ነብዩ አሉ፥ “ሽንት ቤት ስትቀመጡ ወደ ቂብላ አትዙሩ፤ ወደ ምስራቅ ወይም ወደ ምእራብ ዞራችሁ ተቀመጡ።” አቡ አዩብም በመቀጠል፥ “ወደ ሻም አካባቢ ስንደርስ ፊታቸው ወደ ቂብላ የዞሩ ሽንት ቤቶችን አገኘን፤ እኛም ፊታችንን ወደ ሌላ አቅጣጫ አዙረን ተጠቀምንባቸው የአላህንም ጥበቃ ለመንን።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 8 ቁጥር 388) (እንዲሁም ሳሂህ ሙስሊም መጸሃፍ 2 ቁጥር 505 ና 507 ና 508፣ ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 7 ይመልከቱ)

Narrated Abu Qatada: Allah's Apostle said, "When you drink (water), do not breathe in the vessel; and when you urinate, do not touch your penis with your right hand. And when you cleanse yourself after defecation, do not use your right hand." Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 69, Number 534 see also Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 155 & 156, Sahih Muslim, Book 2, Number 508, 511, & 512, & Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 7

አቡ ቃታዳ እንደተረከው፦ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ፥ “ስትጠጡ በመጠጫ ውስጥ እንዳትተነፍሱ፣ ስትሸኑ ደግሞ ሽንት መሽኒያችሁን በቀኝ እጃችሁ እንዳትይዙ። ሽንት ቤት ተጠቅማችሁ ስትጨርሱ ደግሞ በቀኝ እጃችሁ ራሳችሁን እንዳታጸዱ።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 69 ቁጥር 534) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 155 ና 156፣ ሳሂህ ሙስሊም መጸሃፍ 2 ቁጥር 508 ና 511 ና 512፣ ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 7 ይመልከቱ)

Narrated Abu Huraira: The Prophet said, "Whoever performs ablution should clean his nose with water by putting the water in it and then blowing it out, and whoever cleans his private parts with stones should do it with odd number of stones." Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 162 see also Sahih Muslim, Book 2, Number 458, 460, & 463

አቡ ሁሬራ እንደተረከው፦ ነብዩ አሉ፥ “ኡዱ የሚያደርግ ሰው አፍንጫው ውስጥ ውሃ በማስገባት እና በማስወጣት መታጠብ አለበት፣ እንዲሁም ሃፍረተ ስጋውን በድንጋይ የሚያጸዳ ሰው ደግሞ የሚጠቀምበት ድንጋይ ብዛቱ ብቸኛ ቁጥር መሆን አለበት።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 162) (እንዲሁም ሳሂህ ሙስሊም መጸሃፍ 2 ቁጥር 458 ና 460 ና 463 ይመልከቱ)

Narrated Abdullah ibn Mas'ud: A deputation of the jinn came to the Prophet (peace be upon him) and said: O Muhammad, forbid your community to cleans themselves with a bone or dung or charcoal, for in them Allah has provided sustenance for us. So the Prophet (peace be upon him) forbade them to do so. Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 39 see also Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 157, & 158, Sahih Al Bukhari, Volume 5, Book 58, Number 200, Sahih Muslim, Book 2, Number 506, & Sunan Abu Dawud, Book 1, Number 36

አብደላህ ኢብን ማሱድ እንደተረከው፦ ጂኒዎች ወደ ነብዩ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) መጥተው እንዲህ አሉዋቸው፥ “ኦ ሙሃመድ ተከታዮችህን ራሳቸውን በአጥንት፣ በኩበት፣ ወይም በከሰል እንዳያጸዱ ከልክላቸው፤ እንዚህ ነገሮች አላህ ምግብ አድርጎ ስለሰጠን።”  ነብዩ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) በዕነዚህ ነገሮች እንዳንጠቀም ከለከሉን። (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 39) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 157 ና 158፣ ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 5 መጽሃፍ 58 ቁጥር 200፣ ሳሂህ ሙስሊም መጸሃፍ 2 ቁጥር 506፣ ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 1 ቁጥር 36 ይመልከቱ)

Narrated Abu Huraira: Allah's Apostle said, "The angels keep on asking Allah's forgiveness for anyone of you, as long as he is at his Musalla (praying place) and he does not pass wind (Hadath). They say, 'O Allah! Forgive him, O Allah! be Merciful to him." Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 8, Number 436 see also Number 466

አቡ ሁሬራ እንደተረከው፦ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ፥ “በጸሎት ቦታው ላይ እስከተገኘና ፈሱን እስካልፈሳ ድረስ መላእክቶች የአላህን ይቅርታ ለአንድ ሰው ይለምናሉ። እነሱም፥ ‘ኦ አላህ! ይቅር በለው። ኦ አላህ! ምህረትን አውርድለት።’” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 8 ቁጥር 436) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 8 ቁጥር 466 ይመልከቱ)

Narrated Abu Huraira: The Prophet said, "Allah does not accept prayer of anyone of you if he does Hadath (passes wind) till he performs the ablution (anew)." Sahih Al Bukhari, Volume 9, Book 86, Number 86 see also Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 137


አቡ ሁሬራ እንደተረከው፦ ነብዩ አሉ፥ “ፈሱን ከፈሳ ሰው አላህ ጸሎቱን አይቀበልም እንደገና ሄዶ ኡዱ ካላደረገ በስተቀር።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 9 መጽሃፍ 86 ቁጥር 86) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 4 ቁጥር 137 ይመልከቱ)

Narrated 'Abbas bin Tamim: My uncle asked Allah's Apostle about a person who imagined to have passed wind during the prayer. Allah' Apostle replied: "He should not leave his prayers unless he hears sound or smells something." Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 4, Number 139 see also Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 11, Number 582, Sahih Al Bukhari, Volume 4, Book 54, Number 505, & Sahih Al Bukhari, & Sahih Al Bukhari, Volume 2, Book 22, Number 323

አባስ ቢን ታሚም እንደተረከው፦ አጎቴ የአላህ መልእክተኛን ፈሱን በጸሎት ቦታ ላይ የፈሳ ስለሚመስለው ሰው ጠይቆዋቸው ነበር። የአላህ መልእክተኛም ሲመልሱ፥ “ የፈሱን ድምጽ ካልሰማ ወይም ካልሸተተው በጸሎት ቦታው ይቆይ።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 11 ቁጥር 582) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 54 ቁጥር 505፣ ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 2 መጽሃፍ 22 ቁጥር 323 ይመልከቱ)

Narrated Jabir bin 'Abdullah: The Prophet said, "If you enter (your town) at night (after coming from a journey), do not enter upon your family till the woman whose husband was absent (from the house) shaves her pubic hair and the woman with unkempt hair, combs her hair" … Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 173 

ጃቢር ቢን አብዱላህ እንደተረከው፦ ነብዩ አሉ፥ “በምሽት ወደ ከተማ ብትገባ (ከረጅም ጉዞ በኋላ)፥ ሚስትህ የብልቱዋን ጸጉር እስክትላጭና ጸጉርዋን እስክታበጥር ድረስ ወደ ቤት አትግባ።” ,,, (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 173)

The second promise Sara gave me for becoming a Muslim is that I would be a part of Islam’s Jenna inhabitant. I don’t think Sara Abdu is familiar with Islam’s teachings about how hard is for women to get into Jenna. In addition to not having guaranty to get into heaven, Muslim women also don’t have future in Islam’s Jenna. According to Muhammad, if a Muslim woman gets into heaven, she becomes a sex slave to the Muslim men or to her husband who go to Jenna as a reward. These Muslim men have their wives from earth and more than 70 beautiful virgin ladies, particularly created for sexual pleasure by Allah. What is in Islam’s Jenna for a Muslim woman? Based on Islam’s teaching, she will have nothing except that she becomes a sex slave for her husband and other Muslim men waiting for her turn on the corner until her husband finishes with his other sex slaves. (For more readings on this, please refer to my other article called “Women in Islam.”)

ሁለተኛው ተስፋ ሳራ ሙስሊም ከሆንኩ ታገኛለሽ ያለችኝ ከጀና ሰዎች መካከል አንድዋ እንደምሆን ነው። በእስልምና ትምህርት መሰረት ለሴት ወደ እስላም ጀና መግባት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ሳራ የምታውቅ አይመስለኝም። ወደ ጀና የመግባት እድልዋ ዝቅተኛ ከመሆኑም በተጨማሪ፥ ሙስሊም ሴት ጀነት ብትገባም እንኩዋን በጀነት ውስጥ ቦታ የላትም። እንደ ሙሃመድ ከሆነ፥ ሙስሊም ሴት ጀነት ከገባች እዛ ይገባሉ ለተባሉ ሙስሊም ወንዶች የፍትወት ማርኪያ ባርያ እና እቃ ሆና እንደሽልማት ትቀርባለች። እነዚህ ሙስሊም ወንዶች በምድር ሳሉ ያገቡዋቸው ሚስቶች እና ሌሎች አላህ ለስሜት ማርኪያ ብሎ የፈጠራቸው ለያንዳንዳቸው ከ70 በላይ ደናግሎች ይሰጣቸዋል። ታዲያ ለሙስሊም ሴት በገነት የቀረበላት ነገር ምንድን ነው? እንደ እስልምና ትምህርት ከሆነ፣ ለባልዋና ለሌሎች በጀነት ላሉ ወንዶች ለዘላለም ስሜት ማርኪያ ለመሆን ባልዋን አንድ ጥግ ይዛ ሌሎችን አዳርሶ እስኪመጣ ድረስ ከመጠበቅ በስተቀር ሌላ የተዘጋጀላት ነገር የለም። (ለተጨማሪ ማብራሪያ፥ “ሴቶች በእስልምና” የሚለው ጽሁፌን ይመልከቱ።)

All hadith are taken from -  http://www.cmje.org/religious-texts/hadith/

5 comments:

  1. What an irony!!!!!!!!! Sara tried to teach cleanliness by being a Muslim, but from what I see, she got a response that she is totally nobody in Islam as a woman.

    ReplyDelete
  2. Y K yemteserew melkam sera be chelema laloot berhan newna berche.
    Psalm 77:18 The voice of Your thunder was in the whirlwind; The lightnings lit up the world; The earth trembled and shook.
    Matthew 5:14“You are the light of the world. A city that is set on a hill cannot be hidden.
    Y K You are doing good job,Keepup digging Islam(Quran,Tafsir)
    There are too many hole in it.

    ReplyDelete
  3. If the issue is all about Hygiene, My question will be, Does a bottle of coca cola is enough to clean the bacteria and germs from hands of someone after washing the private body parts for prayer? I doubt that, so am thinking of being careful whenever I shake the hand of individuals with such Practice, coz there are many bacterial infections which are mortal and could be transmitted by a simple hand shake. Hygiene??? What about this???

    ReplyDelete
  4. 'ASA GORGWARI ZENDO YAWETAL...' I feel sorry for the Muslim lady who started talking rubbish about how hygienic Islam and Muslims are. Because I don't think she has got the ability and the resources to give a substantial, Intelligent and articulate argument like the above article. I also want to remind her about the 'SUNNA' thing, following the footsteps of Muhammad and that includes his personal hygiene, lol .

    ReplyDelete
  5. "አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል"

    ReplyDelete