Thursday, April 5, 2012

Women in Islam (Part One) ሴቶች: በእስልምና (ክፍል አንድ)


These days we are told by Muslims that Muhammad respected women and that Islam gave women the highest position in society.  As we read more from the Quran, the Hadiths, Muhammad’s biography, and Muslim commentaries, we find that women are considered as second class; and in many situations, they aren’t even considered as equal as men. The following are some of the points to support these claims.
በአሁኑ ወቅት አብዛኛው ሙስሊሞች ሙሀመድ ሴቶችን የሚያከብሩ እንዲሁም እስልምና ለሴቶች በማህበረሰብ ውስጥ ከፍተኛውን ቦታ የሰጠ ነው ይሉናል። ቁራን፣ ሃዲት (ሙሃመድ ያደረጉአቸው እና የተናገሩአቸው) የሙሃመድ የህይወት ታሪክ፣ እና የእስልምና ማብራሪያ መጻህፍቶችን ብዙ እያነበብን በመጣን ቁጥር ሴቶች በእስልምና ውስጥ እንደ ሁለተኛ ዜጋ እንደሚቆጠሩ እንዲሁም በብዙ ሁኔታዎች ከወንዶች እኩል እንዳልሆኑ እንረዳለን። የሚከተሉት ይህንኑ ሃሳብ ለመደገፍ ያህል የተነሱ አንዳንድ ነጥቦች ናቸው።

1, According to Islam, a woman’s brain is half of a man’s brain; she is poor in intelligence and ungrateful to her husband.  Woman is also poor in religion because of her nature.
እስልም የሴቶች አኧምሮ የወንዶችን ግማሽ ያክላል፣ ሴቶች በእውቀት ደሀዎች እንዲሁም ባሎቻቸውን የማያመሰግኑ ናቸው ይለናል። እንዲሁም ሴት በተፈጥሮዋ ምክንያት በእምነት ደካማ ናት።
S. 2:282 …get two witnesses out of your own men. And if there are not two men (available), then a man and two women, such as you agree for witnesses, so that if one of them (two women) errs, the other can remind her…
ቁርአን ሱራ/ምእራፍ 2282 ,,, ከወንዶቻችሁም ሁለትን ምስክሮች አስመስክሩ፤ ሁለትም ወንዶች ባይሆኑ ከምስክሮች ሲሆኑ ከምትወዱአቸው የሆኑን አንድ ወንድና አንደኛዋ ስትረሳ አንደኛይቱ ሌላዋን ታስታዉሳት ዘንድ ሁለት ሴቶች ይመስክሩ,,,
(T)he testimony of two women equals the testimony of one man, and this is the shortcoming in the mind. As for the shortcoming in the religion, woman remains for nights at a time when she does not pray and breaks the fast in Ramadan. (Tafsir Ibn Kathir)
,,, የሁለት ሴቶች ምስክርነት የአንድን ወንድ ምስክርነት ያክላል፤ ይህም የአእምሮዋ ድክመት ነው። የሀይማኖቷ ድክመት ደግሞ፣ ሴት ለቀናቶች ያህል አለመጸለዩኣና በረመዳንም መጾም አለመቻሉአ ነው። (ታፍሲር ኢብን ከቲር)
Narrated Abu Said Al-Khudri: The Prophet said, "Isn't the witness of a woman equal to half of that of a man?" The women said, "Yes." He said, "This is because of the deficiency of a woman's mind." (Sahih Al Bukhari, Volume 3, Book 48, Number 826)
አቡ ሳይድ አል-ኩድሪ እንደተረከው፦ ነቢዩ እንዲህ አሉ፥የአንዲት ሴት ምስክርነት የአንድን ወንድ ምስክርነት ግማሽ ያህል አይደለምን?” ሴቶቹም፥አዎ።እሳቸውም፥ይህም የሆነው በሴቶች የአእምሮ ጐድለት ነው።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 3 መጽሃፍ 48 ቁጥር 826)
Narrated Abu Said Al-Khudri: Once Allah's Apostle … said, "O women! Give alms, as I have seen that the majority of the dwellers of Hell-fire were you (women)." They asked, "Why is it so, O Allah's Apostle?" He replied, "You curse frequently and are ungrateful to your husbands. I have not seen anyone more deficient in intelligence and religion than you..." The women asked, "O Allah's Apostle! What is deficient in our intelligence and religion?" He said, "Is not the evidence of two women equal to the witness of one man?" They replied in the affirmative. He said, "This is the deficiency in her intelligence. Isn't it true that a woman can neither pray nor fast during her menses?" The women replied in the affirmative. He said, "This is the deficiency in her religion." (Sahih al-Bukhari, Volume 1, Book 6, Number 301) (See also Sahih al-Bukhari, Volume 2, Book 24, Number 541; Sahih al-Bukhari, Volume 3, Book 31, Number 172; Sahih Muslim, Book 001, Number 0142)
አቡ ሳይድ አል-ኩድሪ እንደተረከው፦ አንድጊዜ የአላህ መልክተኛ,,, እንዲህ አሉ፥ሴቶች ሆይ! ብዙ የገሃነም ነዋሪዎች ሴቶች እንደሆኑ አይቻለሁና መስዋእትን አቅርቡ።እነሱም ጠየቁ፥እንዴት ሊሆን ይችላል የአላ መልእክተኛ?” እሳቸውም መለሱ፥እናንተ ሁልግዜ ትረግማላችሁ እንዲሁም ባሎቻችሁን አታመሰግኑም። በእውቀቱና በእምነቱ የበለጠ ደካማ የሆነ እንደ እናንተ ፍጡር አላየሁም።,,,” ሴቶቹም ጠየቁ፥ የአላህ መልእክተኛ! በእውቀታችንና በእምነታችን የጐደለው ምንድነው?” እሳቸውም፥የሁለት ሴቶች ምስክርነት የአንድን ወንድ ምስክርነት ያህል አይደለምን?” እነሱም በማረጋገጥ መለሱ። እሳቸውም፥ይህም የእውቀት ድክመቷ ነው። ሴት በወር አበባዋ ግዜ መጸለይና መጾም የማትችል አይደለችምን?” ሴቶቹም በማረጋገጥ መለሱ። እሳቸውም፥ይህም የሀይማኖት ድክመቷ ነው።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 6 ቁጥር 301) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 2 መጽሃፍ 24 ቁጥር 541 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 3 መጽሃፍ 31 ቁጥር 172 ሳሂህ ሙስሊም መጸሀፍ 001 ቁጥር 0142)
Umayma continued, "…The Messenger of Allah, may Allah bless him and grant him peace, said, 'I do not shake hands with women. My word to a hundred women is like my word to one woman.'" (Malik’s Muwatta, Book 55, Number 55.1.2)
ዑማይማ ቀጠለ፥ “,,, የአላ መልእክተኛ፣ አላ በረከትና ሰላም ይስጣቸውና፣ እንዲህ አሉ፥ `ከሴቶች ጋር እጅ አልጨባበጥም። ለመቶ ሴቶች ቃሌ እንደ ለአንድ ሴት ያህል ነው።`” (የማሊክ ሙዋታ መጸሀፍ 55 ቁጥር 55.1.2)  
Narrated Abu Bakra: … When the Prophet heard the news that the people of the Persia had made the daughter of Khosrau their Queen (ruler), he said, "Never will succeed such a nation as makes a woman their ruler." (Sahih Al Bukhari, Volume 9, Book 88, Number 219)
አቡ ባክራ እንደተረከው፦ ,,, ነቢዩ የፐርዥያ ሰዎች የኮስራኡን ሴት ልጅ ንግስት (መሪ) አድርገው እንደሾሙ በሰሙ ግዜሴትን መሪው ያደረገ ህዝብ በፍጹም አያሸንፍምአሉ። (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 9 መጽሃፍ 88 ቁጥር 219)

2, Women could be beaten by their husbands and male relatives if they don’t obey their husbands
ሴቶች ባሎቻቸውን ባለመታዘዛቸው ምክንያት በባሎቻቸውና በወንድ ዘመዶቻቸው ሊደበደቡ ይችላሉ። የእነሱ መብት ከባሎቻቸው ምግብ፣ መጠለያ፣ እና ልብስ መቀበል እና ለባሎቻቸው መታዘዝ ነው።
S. 4:34 Men are the maintainers of women because Allah has made some of them to excel others and because they spend out of their property; the good women are therefore obedient, guarding the unseen as Allah has guarded; and (as to) those on whose part you fear desertion, admonish them, and leave them alone in the sleeping-places and beat them; then if they obey you, do not seek a way against them; surely Allah is High, Great.
ቁርአን ሱራ/ምእራፍ 434 ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው። መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች፥ አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው። እነዚያንም ማመጣቸውን የምትፈሩትን ገስጹአቸው፤ በመኝታቸውም ተለዩዋቸው፤ (ሳካ ሳታደርሱ) ምቱዋቸውም። ቢታዘዟችሁም፥ (ለመጨቆን) በነርሱ ላይ መንገድን አትፈልጉ፤ አላህ የበላይ ታላቅ ነውና።  
Narrated Umar ibn al-Khattab: The Prophet (peace_be_upon_him) said: A man will not be asked as to why he beat his wife. (Sunan Abu Dawud, Book 11, Number 2142)
ኡመር ኢብን አል-ኪታብ እንደተረከው፦ ነብዩ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ሰው ሚስቱን የሚደበድብበት ምክንያት ሊጠየቅ አይገባውም አሉ። (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 11 ቁጥር 2142)
Muhammad b. Qais said (to the people): … reported that it was 'A'isha who had narrated this: … He (Muhammad) said: Was it the darkness (of your shadow) that I saw in front of me? I said: Yes. He struck me on the chest, which caused me pain and then said: Did you think that Allah and His Apostle would deal unjustly with you? … (Sahih Muslim, Book 004, Number 2127)
ሙሃመድ ቌስ እንዲህ አለ፥ ,,, አይሻ እንደተረከችው፦ እሳቸው (ሙሃመድ) እንዲህ አሉ፦ በፊትለፊቴ ያየሁት ጨለማ ጥላሽ ነበርን? እኔም አዎ አልኩ። ደረቴንም መታኝ፥ አመመኝም ከዚያም አላህና መልእክተኛው ሳይቀጡሽ እንዲሁ የሚያልፉሽ ይመስልሻል? አለኝ። ,,, (ሳሂህ ሙስሊም መጸሀፍ 004 ቁጥር 2127)
Jabir b. 'Abdullah (Allah be pleased with them) reported: … Allah's Apostle (may peace be upon him) sitting sad and silent with his wives around him. He (Hadrat 'Umar) said: I would say something which would make the Holy Prophet (may peace be upon him) laugh, so he said: Messenger of Allah, I wish you had seen (the treatment meted out to) the daughter of Khadija when she asked me some money, and I got up and slapped her on her neck. Allah's Messenger (may peace be upon him) laughed and said: They are around me as you see, asking for extra money. Abu Bakr (Allah be pleased with him) then got up went to 'A'isha (Allah be pleased with her) and slapped her on the neck, and 'Umar stood up before Hafsa and slapped her saying: You ask Allah's Messenger (may peace be upon him) which he does not possess. They said: By Allah, we do not ask Allah's Messenger (may peace be upon him) for anything he does not possess… (Sahih Muslim, Book 009, Number 3506)
ጃቢር አብዱላህ እንደዘገበው፦ ,,, አንድጊዜ የአላህ መልክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) በሃዘንና በዝምታ በሚስቶቻቸው ተከብበው ተቀምጠው ነበር። ሀድራት ኡመር እንዲህ አለ፥ቅዱሱን ነብይ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ፈገግ ለማሰኘት ይህን ልናገር፦የከድጃ ሴት ልጅ ገንዘብ ስትጠይቀኝ ምን እንዳደረኩአት ባዩ፥ እኔም ተነስቼ አንገቱአን በጥፊ መታዋት።የአላህም መልእክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ሳቅ አሉና፥ይኅው እንደምታየው ዙሪያዬን ከበው ተጨማሪ ገንዘብ እየጠየቁኝ ነው።ከዚያም አቡ ባከር (አላህ በሱ ደስ ይበለው) ተነስቶ አይሻን (አላህ በሱአ ደስ ይበለው) አንገቱአን በጥፊ መታት፤ እንዲሁም ኡመር ተነስቶ ሀፍሳን አንገቱአን በጥፊ መታትና፥የአላህን መልእክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ለምን የሌላቸውን ትጠይቃላችሁ?” እነሱም፥በአላህ! የአላህን መልእክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) የሌለውን ነገር መቼ ጠየቅን?” ,,, (ሳሂህ ሙስሊም መጸሀፍ 009 ቁጥር 3506)
Narrated 'Ikrima: ... 'Aisha said that the lady (came), wearing a green veil (and complained to her (Aisha) of her husband and showed her a green spot on her skin caused by beating)… 'Aisha said, "I have not seen any woman suffering as much as the believing women. Look! Her skin is greener than her clothes!" When 'Abdur-Rahman heard that his wife had gone to the Prophet, he came with his two sons from another wife… 'Abdur-Rahman said, "By Allah, O Allah's Apostle! She has told a lie! I am very strong and can satisfy her but she is disobedient and wants to go back to Rifa'a." Allah's Apostle said, to her, "If that is your intention, then know that it is unlawful for you to remarry Rifa'a unless Abdur-Rahman has had sexual intercourse with you." ... (Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 72, Number 715)
ኢክሪማ እንደተረከው፦ አይሻ እንዲህ አለች፥ አንዲት ሴት ከድብደባ የተነሳ እንደአረንጉአዴ የጠቆረ ሰውነቱአን እያሳየችኝ ባሏ ያደረሰባትን በደል ልትነግረኝ ወደ እኔ መጣች:: ,,, አይሻ አለች፥እንደ አማኝ ሴት የተሰቃየች እኔ አላየሁም። ተመልከቱ! ቆዳዋ ከለበሰችው ልብስ ይልቅ አረንጉአዴ ሆኖአል!” አብዱር ራህማን ሚስቱ ወደ ነቢዩ እንደሄደች በሰማ ግዜ፥ ከሌላ የወለዳቸውን ሁለቱ ወንዶች ልጆቹን ይዞ መጣ። ,,, አብዱር ራህማን አለ፥በአላህ አላህ መልክተኛ! ዋሽታለች! እኔ ጠንካራና እስዋን ማርካት የምችል ነኝ ነገር ግን አትታዘዘኝም ወደቀድሞ ባሉአ ሪፋ መመለስ ትፈልጋለች።የአላህ መልክተኛ ለእስዋ እንዲህ አሉአት፥ፍላጎትሽ ይህ ከሆነ ከአብዱር ራህማን ጋር የግብረስጋ ግንኙነት ሳታደርጊ ሪፋን መልሰሽ ማግባት እንደማትችይ ማወቅ ይገባሻል።” ,,,  (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 72 ቁጥር 715)
Narrated Abdullah ibn AbuDhubab: … Umar came to the Apostle of Allah (peace_be_upon_him) and said: Women have become emboldened towards their husbands, he (the Prophet) gave permission to beat them. Then many women came round the family of the Apostle of Allah (peace_be_upon_him) complaining against their husbands. So the Apostle of Allah (peace_be_upon_him) said: Many women have gone round Muhammad's family complaining against their husbands. They are not the best among you. (Sunan Abu Dawud, Book 11, Number 2141)
አብደላ ኢብን አቡዱሁባብ እንደተረከው፦ ኡመር ወደ አላህ መልክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) መጥቶ እንዲህ አለ፦ ሴቶች በባሎቻቸው ላይ ጠንክረዋል፤ እሳቸውም (ነብዩ) እንዲደበድቡአቸው ፈቃድ ሰጡ። ብዙ ሴቶችም ወደ ነብዩ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ቤተሰቦች በመምጣት የባሎቻቸውን ስሞታ ያቀርቡ ጀመር። የአላህ መልእክተኛም (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ብዙ ሴቶች ወደ ቤተሰቦቼ በመምጣት የባሎቻቸውን ስሞታ የሚያቀርቡት እነሱ ጥሩዎች አይደሉም አሉ:: (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 11 ቁጥር 2141)
Narrated 'Abdullah bin Zam'a: The Prophet said, "None of you should flog his wife as he flogs a slave and then have sexual intercourse with her in the last part of the day." (Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 132) (see also Sahih Al Bukhari, Volume 6, Book 60, Number 466)
አብደላ ኢብን ዛማ እንደተረከው፦ ነብዩ አሉ፥ማንም ከእናንተ መሀል ባሪያውን እንደሚገርፍ ሚስቱን ገርፎ ምሽት ላይ አብሮአት አይተኛ::” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 132) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 6 መጽሃፍ 60 ቁጥር 466)
Narrated Abu Huraira: Allah's Apostle said, "The woman is like a rib; if you try to straighten her, she will break. So if you want to get benefit from her, do so while she still has some crookedness." (Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 113) (see also Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 62 Number 114; Sahih al-Bukari, Volume 4, Book 55, Number 548)
አቡ ሁሬይራ እንደተረከው፦ የአላህ መልእክተኛ አሉ፥ሴት እንደ ስስ አጥንት ናት፤ ልታቃናት ብትሞክር ትሰበራለች:: ከሷ ጥቅም ማግኘት ብትፈልግ፥ ገና ጠማማ ሳለች ተጠቀምባት::” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 113) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 114 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 55 ቁጥር 548)
Narrated Qays ibn Sa'd: … He (the Prophet) then said: ... If I were to command anyone to make prostration before another I would command women to prostrate themselves before their husbands, because of the special right over them given to husbands by Allah. (Sunan Abu Dawud, Book 11, Number 2135)
ቌይስ ኢብን ሳድ እንደተረከው፦ ,,, ነብዩ፥ “ ,,, ስግደትን እዲያደርጉ ማዘዝ ብችል፥ ሴቶች ለባሎቻቸው እንዲሰግዱ ነበር የማዘው ይህም አላህ ለባሎች በሰጠው የበላይነት ምክንያት ነው::” (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 11 ቁጥር 2135)

3, In Islam, women are properties for men’s sexual desires. Sex is not based on mutual feeling or desire; whether the wife has interest or not, it is based on the husband’s wish. Even if the woman dislikes her husband’s action, Allah says to the man that he can have sex in any position and time he likes. If the man calls his wife to bed and if she says no, according to Muhammad, she will be cursed.
በእስልምና ሴቶች የወንዶች ፍትወት ማርኪያ ንብረቶች ናቸው። ፍትወት በጋራ ስሜት ወይም ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ሳይሆን፥ ሚስትየዋ ስሜት ቢኖራትም ባይኖራትም በባልየው ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው። ሚስቱ ባልዋ የሚያደርገውን ባትፈቅድም እንኩዋን፥ አላህ ለሰውየው ደስ ባለህ ሁኔታና ጊዜ ባለቤትህን መገናኘት ትችላለህ ይለዋል። እንዲሁም አንድ ሰው ሚስቱን ወደ አልጋ ሲጠራት ባትመጣ፥ እንደሙሃመድ ከሆነ፥ የተረገመች ትሆናለች።
S. 2:223 Your wives are a tilth for you, so go into your tilth when you like, and do good beforehand for yourselves, and be careful (of your duty) to Allah, and know that you will meet Him, and give good news to the believers.
ቁርአን ሱራ/ምእራፍ 2223 ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፤ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹኔታ ድረሱ፤ ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፤ አላህንም ፍሩ፤ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፤ ምእመናንንም (በገነት) አብስር።
Narrated Abdullah Ibn Abbas: … the Quraysh used to uncover their women completely, and seek pleasure with them from in front and behind and laying them on their backs. When the muhajirun (the immigrants) came to Medina, a man married a woman of the Ansar. He began to do the same kind of action with her, but she disliked it, and said to him: We were approached on one side (i.e. lying on the back); do it so, otherwise keep away from me. This matter of theirs spread widely, and it reached the Apostle of Allah (peace_be_upon_him). So Allah, the Exalted, sent down the Qur'anic verse: "Your wives are a tilth to you, so come to your tilth however you will," i.e. from in front, from behind or lying on the back… (Sunan Abu Dawud, Book 11, Number 2159) (See also Sunan Abu Dawud, Number 2138, and Number 2139; Sahih Muslim, Book 008, Number 3363-3365)
አብደላ ኢብን አባስ እንደተረከው፦ ,,, ቆሬይሾች (የሙሃመድ ጎሳ የሆኑ ግለሰቦች) ሚስቶቻቸውን ደስ ባላቸው ሁኔታ ከፊት፣ ከኋላ፣ ከጎን፣ እንዲሁም በጀርባቸው ተኝተው በአልጋ ላይ ይገናኙዋቸው ነበር። ወደመዲና ከመቱት ሰዎች አንዱ የአንሳሪ ሴት አግብቶ ነበር። ይህች ሴትም ሰውየው የሚያደርገውን አልወደደችለትም፤ እናም በእኛ ልማድ በጀርባዬ ተኝቼ ተገናኘኝ ወይም ከእኔ ራቅ አለችው። ይሄም ወሬ ነብዩ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ጆሮ ደረሰ። የተቀደሰውም አላህ የቁራን አንቀጽ አወረደ፥ሚስቶቻችሁ የእናንተ እርሻ ናቸው እናም እንደፍላጎታችሁ ድረሱባቸው።ያም ማለት፥ ከፊት፣ ከኋላ፣ ወይም በጀርባችሁ ,,, (ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 11 ቁጥር 2159) (እንዲሁም ሱናን አቡ ዳውድ መጸሃፍ 11 ቁጥር 2138 2139 ሳሂህ ሙስሊም መጽሃፍ 008 ቁጥር 3363 እስከ ቁጥር 3365 ይመልከቱ።)
Narrated Abu Huraira: The Prophet said, "If a man invites his wife to sleep with him and she refuses to come to him, then the angels send their curses on her till morning." (Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 121) (See also Sahih al-Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 122; Sahih al-Bukhari, Volume 4, Book 54, Number 460; Sahih Muslim, Book 008, Number 3367)
አቡ ሁሬይራ እንደተረከው፦ ነቢዩ አሉ፥ወንድ ሚስቱን ወደ አልጋ ሲጠራት ለመምጣት እንቢ ብትል፥ መላእክቶች እኪነጋ ድረስ እርግማናቸውን በርሷ ላይ ያወርዳሉ።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 121) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 122 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 54 ቁጥር 460 ሳሂህ ሙስሊም መጽሃፍ 008 ቁጥር 3367)
Jabir reported that Allah's Messenger (may peace be upon him) saw a woman, and so he came to his wife, Zainab, as she was tanning a leather and had sexual intercourse with her. He then went to his Companions and told them: The woman advances and retires in the shape of a devil, so when one of you sees a woman, he should come to his wife, for that will repel what he feels in his heart. (Sahih Muslim, Book 008, Number 3240)
ጃቢር ሲዘግብ የአላህ መልክተኛ (ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ሴት አይተው ቆዳ ታለፋ ወደነበረችው ሚስታቸው ወደ ዘይነብ በመምጣት ከእርስዋ ጋር ግንኙነት አደረጉ። ከዚያም ወደተከታዮቻቸው በመሄድ፥ ሴት በክፉ መንፈስ ቅርጽ ትመታለች ትሄዳለች፤ ስለዚህ ሴት ያየ ሰው ወደ ሚስቱ ይምጣ፤ ያኔ ነው የልቡን ስሜት ሊቋቋም የሚችለው። (ሳሂህ ሙስሊም መጽሃፍ 008 ቁጥር 3240)
Narrated Ibn 'Umar: … The Prophet said, "… the Mahr that you paid was for having sexual relations with her lawfully..." (Sahih al-Bukhari, Volume 7, Book 63, Number 262) (Sahih al-Bukhari, Volume 7, Book 63, Number 234)
ኢብን ኡማር እንደተረከው፦ ,,, ነቢዩ አሉ፥ “ ,,,  የከፈልከው ማሃር ከእርሷ ጋር በህጋዊ መንገድ ግንኙነት እንድታደርግ ነው።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 63 ቁጥር 262) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 63 ቁጥር 234)
Narrated Qatada: Anas bin Malik said, "The Prophet used to visit all his wives in a round, during the day and night and they were eleven in numbers." I asked Anas, "Had the Prophet the strength for it?" Anas replied, "We used to say that the Prophet was given the strength of thirty (men)." ... (Sahih Al Bukhari, Volume 1, Book 5, Number 268) (See also Sahih Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 142; Sahih al-Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 6; Sahih al-Bukhari, Volume 1, Book 5, Number 282)
ቋታዳ እንደተረከው፦ አናስ ቢን ማሊክ፥ነብዩ በአንድ ምሽት ከሚስቶቻቸው ሁሉ ጋር ግንኙነት ያደርጉ ነበር፤ በአንድ ወቅትም አስራአንድ ሚስቶች ነበሩአቸው።አናስን ጠየኩት፥ነብዩ ያንያህል ጉልበት አላቸውን?” አናስም ሲመልስ፥እኛም ነብዩ የሰላሳ ወንድ ያህል ጉልበት ተሰቷቸዋል እንል ነበር።” ,,, (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 5 ቁጥር 268) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 142 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 6 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 5 ቁጥር 282)

4, Not only women are properties to their husbands but also they are told if they don’t please their husband sexually, the door to heaven will be closed behind them. Based on Muhammad, the majority of women are in hell fire not because they are ungrateful to their God but because their disobedience to their husband and for their husband’s sexual displeasure.
ሴቶች ለባሎቻቸው ንብረት ብቻ ሳይሆን፥ ባሎቻቸውን በፍትወት ባያስደስቱአቸው የሰማይ ደጆች ለእነሱ የተዘጉ እንደሆነ ተነግሮአቸዋል። ሙሃመድ አብዛኛዎቹ ሴቶች ወደገሃነም ዕሳት ይወርዳሉ ምክንያቱም አምላካቸውን ስለማያመሰግኑ ሳይሆን ለባሎቻቸው ስለማይታዘዙ እንዲሁም ባሎቻቸውን በፍትወት ስላላስደሰቱ ነው ይሉናል። 
Narrated 'Abdullah bin Abbas: … The Prophet replied, "... I also saw the Hell-fire and I had never seen such a horrible sight. I saw that most of the inhabitants were women." The people asked, "O Allah's Apostle! Why is it so?" The Prophet replied, "Because of their ungratefulness." It was asked whether they are ungrateful to Allah. The Prophet said, "They are ungrateful to their companions of life (husbands) and ungrateful to good deeds. If you are benevolent to one of them throughout the life and if she sees anything (undesirable) in you, she will say, 'I have never had any good from you.'" (Sahih al-Bukhari, Volume 2, Book 18, Number 161) (See also Sahih al-Bukhari, Volume 1, Book 2, Number 29; Sahih al-Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 125)
አብዱላ ቢን አባስ እንደተረከው፦ ,,, ነቢዩ መለሱ፥ “ ,,, ወደገሀነም ተመለከትኩ እናም እንደህ ያለ አሰቃቂ ነገር በፍጹም አላየሁም። አብዛኛው ነዋሪዎች ሴቶች ነበሩ።ሰዎችም ጠየቁ፥ የአላ መልእክተኛ! እንዴት ሊሆን ይችላል?” ነብዩም መለሱ፥አመስጋኞች ስላልሆኑ ነው።ከዚያም አላህን ባለማመስገናቸው ነውን የሚል ጥያቄ ቀረበ። ነብዩም አሉ፥የባሎቻቸውን መልካም ስራ አመስጋኞች አይደሉም። ምን መልካም ብታደርጉ እና እሷ መልካም ነገር ማየት ካልፈለገች፥ከአንተ ምንም መልካም ነገር አላገኘሁምትላለች::” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 2 መጽሃፍ 18 ቁጥር 161) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 1 መጽሃፍ 2 ቁጥር 29 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 125)
Narrated Imran: The Prophet said, “… I looked at the (Hell) Fire and saw that the majority of its residents were women." (Sahih Al Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 126) (See also Sahih Muslim, Book 036, Number 6596 and Number 6597; Sahih al-Bukhari, Volume 7, Book 62 Number 124; Sahih al-Bukhari, Volume 4, Book 54, Number 464; Sahih al-Bukhari, Volume 8, Book 76, Number 456)
አቡ ሁሬይራ እንደተረከው፦ ነቢዩ አሉ፥ “ ,,, ወደገሀነም ተመለከትኩ እናም አብዛኛው ነዋሪዎች ሴቶች ነበሩ።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 126) (እንዲሁም ሳሂህ ሙስሊም መጽሃፍ 036 ቁጥር 6596 እና ቁጥር 6597 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 7 መጽሃፍ 62 ቁጥር 124 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 54 ቁጥር 464 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 8 መጽሃፍ 76 ቁጥር 456)

5,  In addition to not having guaranty to get into heaven, Muslim women also don’t have future in Islam’s Jenna. According to Muhammad, if a Muslim woman gets into heaven, she becomes a sex slave to the Muslim men or to her husband who go to Jenna as a reward. These Muslim men have their wives from earth and more than 70 beautiful virgin ladies, particularly created for sexual pleasure by Allah. Then, what is in Islam’s Jenna for a Muslim woman? Based on Islam’s teaching, she will have nothing except that she becomes a sex slave for her husband and other Muslim men waiting for her turn on the corner until her husband finishes with his other sex slaves. Isn’t it so disturbing to hear that Allah creates human beings who are virgins to be used as sex slaves forever?
ወደ ጀና የመግባት እድልዋ ዝቅተኛ ከመሆኑም በተጨማሪ፥ ሙስሊም ሴት ጀነት ብትገባም እንኩዋን በጀነት ውስጥ ቦታ የላትም። እንደ ሙሃመድ ከሆነ፥ ሙስሊም ሴት ጀነት ከገባች እዛ ይገባሉ ለተባሉ ሙስሊም ወንዶች የፍትወት ማርኪያ ባርያ እና እቃ ሆና እንደሽልማት ትቀርባለች። እነዚህ ሙስሊም ወንዶች በምድር ሳሉ ያገቡዋቸው ሚስቶች እና ሌሎች አላህ ለስሜት ማርኪያ ብሎ የፈጠራቸው ለያንዳንዳቸው 70 በላይ ደናግሎች ይሰጣቸዋል። ታዲያ ለሙስሊም ሴት በገነት የቀረበላት ነገር ምንድን ነው? እንደ እስልምና ትምህርት ከሆነ፣ ለባልዋና ለሌሎች በጀነት ላሉ ወንዶች ለዘላለም ስሜት ማርኪያ ለመሆን ባልዋን አንድ ጥግ ይዛ ሌሎችን አዳርሶ እስኪመጣ ድረስ ከመጠበቅ በስተቀር ሌላ የተዘጋጀላት ነገር የለም። ላህ ልጃገረዶች የሆኑ ሰብዓዊ ፍጡርን ለወሲባዊ ርካታ ብቻ ለዘላለ ባርያ እንዲሆኑ ፈጥሯል መባሉ የሚያስደነግጥ ነገር አይደለምን?
S. 37:48 And besides them will be chaste women, restraining their glances, with big eyes (of wonder and beauty).
ቁርአን ሱራ/ምእራፍ 3748 እነሱም ዘንድ አይናቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች የሆኑ አይናማዎች አሉ።
S. 44:54 We will wed them with Houris pure, beautiful ones.
ቁርአን ሱራ/ምእራፍ 4454 (ነገሩ) ንደዚ ነው ይናሞች የሆኑ ነጫጭ ሴቶችንም ናጠናዳቸዋለን
S. 52:20 They will recline (with ease) on Thrones (of dignity) arranged in ranks; and We shall join them to Companions, with beautiful big and lustrous eyes.
ቁርአን ሱራ/ምእራፍ 5220 በተደረደሩ ልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች ሆነው (በገነት ይኖራሉ) ይናማዎች በሆኑ ነጫጭ ሴቶችም ናጠናዳቸዋለን
S. 55:56 In them shall be those who restrained their eyes; before them neither man nor jinni shall have touched them 70 In them are goodly things, beautiful ones. 72 Pure ones confined to the pavilions. 74 Man has not touched them before them nor jinni.
ቁርአን ሱራ/ምእራፍ 5556 በውስጣቸው ከበፊታቸው (ከባሎቻቸው በፊት) ሰውም ጅንም ያልገሠሣቸው አይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች (ሴቶች) አሉ። 70 በውስጣቸው ጠባየ መልካሞች መልከ ውቦች (ሴቶች) 72 በድንኳኖች ውስጥ የተጨጎሉ የዓይኖቻቸው ጥቁረትና ንጣት ደማቅ የሆኑ ናቸው 74 ከነሱ በፊት ሰውም ንም ልገሰሳቸውም
Narrated Abdullah bin Qais: Allah's Apostle said, "In Paradise there is a pavilion made of a single hollow pearl sixty miles wide, in each corner of which there are wives who will not see those in the other corners; and the believers will visit and enjoy them..." (Sahih Al Bukhari, Volume 6, Book 60, Number 402)
አብዱላህ ቢን ቋስ እንደተረከው፦ ላህ መልክተኛ እንዲህ አሉ፥ "በገነ 60 ማይል ስፋት ያለው ከዕንቁ በተሰራ ህንጻ ውስጥ በየ ጥጉ ላይ የሚቆሙ ሴቶች በሌላው ጥግ ካሉ ጋር የማይተያዩ ይኖራሉ፤ አማኞች ይጎበኙአቸዋል ይደሰቱባቸዋል ,,, " (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 6 60 ቁጥር 402)
S. 56:22 And (there will be) Companions with beautiful, big, and lustrous eyes,- 23Like unto Pearls well-guarded. 24 A Reward for the deeds of their past (life). 35We have created (their Companions) of special creation. 36And made them virgin - pure (and undefiled),
ቁርአን ሱራ/ምእራፍ 5622-24 ይናማዎች የሆኑ ነጫጭ ቆንጆዎች ሏቸው ልክ ንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የሆኑ በዚያ ይሰሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይሆን ዘንድ (ይህንን ደረግንላቸው) 35እኛ አዲስ ፍጥረት አድርገን (ለነሱ) ፈጠርናቸው። 36ደናግሎችም አደረግናቸው።
S. 78:31-33 Surely for the god fearing awaits a place of security, gardens and vineyards and maidens with swelling breasts, like of age, and a cup overflowing.
ቁርአን ሱራ/ምእራፍ 7831-33 ለጥንቁቆች መዳኛ ስፍራ ላቸው ትክልቶችና ወይኖችም ኩያዎች የሆነ ጡተ ጉቻማዎችም
Narrated Abu Huraira: The Prophet said, "The first batch (of people) who will enter Paradise… will have two wives from the houris, (who will be so beautiful, pure and transparent that) the marrow of the bones of their legs will be seen through the bones and the flesh." (Sahih al-Bukhari, Volume 4, Book 54, Number 476) (See also Sahih al-Bukhari, Volume 4, Book 54, Number 469, Sahih al-Bukhari, Volume 4, Book 55, Number 544, Sahih Muslim, Book 040, Number 6793, 6795, and 6798)
አቡ ሁሬይራ እንደተረከው ላህ መልክተኛ እንዲህ አሉ፥የመጀመሪያዎቹ (ሰዎች) ወደጀነት ቡት ,,,  ሁለት  ሚስቶ ከአይናማዎች መካከል ይኖራቸዋል (ቆነጃጅቶች፣ ንጹህና ሰውነታቸው የሚያንጸባርቅ፣ አጥንታቸውና ስጋቸውን አልፎ የእግሮቻቸው አጥንት መቅኔ የሚታይ)(ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 54 ቁጥር 476) (እንዲሁም ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 54 ቁጥር 469 ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 4 መጽሃፍ 55 ቁጥር 544 ሂህ ሙስሊም መጽሃፍ 040 ቁጥር 6793 ቁጥር 6795 እና ቁጥር 6798)

No comments:

Post a Comment